ለ
/Le/መስተዋድድ
ትርጉሞች
ለ - ቀጥተኛ ባልሆነ ተሳቢ ላይ የሚያርፍና ድርጊት ተቀባዩን የሚያመለክት ምእላድ፡፡ እርሳሱን ለተማሪው ሰጠው፡፡ ለ-ሙት ነው ለእውቀት ሙት ነው: ለ - በቃ ለ - ደረሰ፡፡ ለመማር በቃ።፡ ለ - ያህል 1. በብዛት ሳይሆን በመጠኑ። ለማየት ያህል፡፡ 2. ከልብ ሳይፈልጉ የሚያደርጉትን ነገር ለመግለፅዕፅ፡፡ ለወጉ ያህል ደገሰ
አስተያየቶች
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።