ሰላም
/səlam/ስም
ትርጉሞች
1. ጸጥታ፣ እርጋታ፣ ወይም ረብሻ፣ ሁከት፣ጦርነት የሌለበት፣ የተረጋጋ ሁኔታ 2. ደህንነት፣ ጤንነት፣ የአዕምሮ እረፍት
ምሳሌዎች
1. በሀገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስፈን። 2. ለአገር እድገትና ለሕዝብ ደህንነት የመጀመሪያው መሠረት ሰላም ነው።
አስተያየቶች
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።