ልጅ
/lıj/ስም
ትርጉሞች
ህፃን፥ ጨቅላ፥ እንቦቀቅላ፡፡ ወጣት፥ በእድሜ ያልገፋ፡፡ የተወለደ፥ ከአብራክ የወጣ፡፡ (ስነቃል) ልጅን መርገምና ራስጌ መሽናት ተመልሶ ጉዳት፡፡ የማእረግ ስም፡፡
ምሳሌዎች
ልጁ ይጫወታል።
አስተያየቶች
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።