ሱሬ
/sure/ስም
ትርጉሞች
(የዱር እንስሳት) የአንበሳ ወይም የነብር ግልገል፤ ወይም ገና ጥርሱ ያልጠነከረ አውሬ።
ምሳሌዎች
በዱር እንስሳት ጥበቃ ክልሉ ውስጥ አንዲት አንበሳ ከነሱሬዋ ስትጫወት ታየች።
አስተያየቶች
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።