ሱፍ2
/suf/ስም
ትርጉሞች
ከበግ ጠጉር ወይም ከጥጥ ለስላሳ ክር ተሠርቶ ለወንዶች ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) የሚሆን ውድ ጨርቅ።
ምሳሌዎች
ለሠርጉ ቀን አዲስ ጥቁር የሱፍ ልብስ አሰፋ።
አስተያየቶች
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።
ከበግ ጠጉር ወይም ከጥጥ ለስላሳ ክር ተሠርቶ ለወንዶች ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) የሚሆን ውድ ጨርቅ።
ለሠርጉ ቀን አዲስ ጥቁር የሱፍ ልብስ አሰፋ።
በመጫን ላይ...
አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።