ሸታ🔊/ሸ-ታ/ስም☆ ወደ ዝርዝሬ አስቀምጥአጋራጥቀስትርጉሞች1ማሽተት፤ ጠረንምሳሌዎችበጎንደር ቤተ መንግሥት የንግሥት ምንትዋብ ድግስ ላይ የቅቤውና የዕጣኑ ሸታ ግቢውን ሞላው።አስተያየቶችበመጫን ላይ...አስተያየት ለመስጠት ይግቡ።